ዮሐንስ 10:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “ከዚህ ጉረኖ ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤+ እነሱንም ማምጣት አለብኝ፤ ድምፄንም ይሰማሉ፤ ሁሉም አንድ መንጋ ይሆናሉ፤ አንድ እረኛም ይኖራቸዋል።+ 1 ጴጥሮስ 5:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የእረኞች አለቃ+ በሚገለጥበት ጊዜ የማይጠፋ የክብር አክሊል ትቀበላላችሁ።+