ሕዝቅኤል 27:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የተርሴስ መርከቦች+ ሸቀጦችሽን ያጓጉዙልሽ ነበር፤በመሆኑም በባሕሩ መካከል በሀብት ተሞልተሽና ጭነት በዝቶልሽ* ነበር።