ሕዝቅኤል 38:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “‘“ከብዙ ቀናት በኋላ በአንተ ላይ ትኩረት ይደረጋል።* በመጨረሻዎቹ ዓመታት ከሰይፍ ጥቃት የተረፈውንና ከብዙ ሕዝቦች መካከል ተሰብስቦ ለብዙ ጊዜ ባድማ ሆነው ወደቆዩት የእስራኤል ተራሮች የተመለሰውን ሕዝብ ምድር ትወራለህ። የምድሪቱ ነዋሪዎች ከተለያዩ ሕዝቦች መካከል ተመልሰው የመጡ ናቸው፤ ደግሞም ሁሉም ያለስጋት ተቀምጠዋል።+
8 “‘“ከብዙ ቀናት በኋላ በአንተ ላይ ትኩረት ይደረጋል።* በመጨረሻዎቹ ዓመታት ከሰይፍ ጥቃት የተረፈውንና ከብዙ ሕዝቦች መካከል ተሰብስቦ ለብዙ ጊዜ ባድማ ሆነው ወደቆዩት የእስራኤል ተራሮች የተመለሰውን ሕዝብ ምድር ትወራለህ። የምድሪቱ ነዋሪዎች ከተለያዩ ሕዝቦች መካከል ተመልሰው የመጡ ናቸው፤ ደግሞም ሁሉም ያለስጋት ተቀምጠዋል።+