2 ዜና መዋዕል 20:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አሞናውያኑና ሞዓባውያኑ በሴይር ተራራማ ክልል+ በሚኖሩት ሰዎች ላይ ተነስተው አጠፏቸው፤ ደመሰሷቸውም፤ የሴይርን ነዋሪዎች ካጠፉም በኋላ እርስ በርስ ተላለቁ።+ ሐጌ 2:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የመንግሥታትን ዙፋን እገለብጣለሁ፤ የብሔራት መንግሥታትንም ብርታት አጠፋለሁ፤+ ሠረገላውንና የሚቀመጡበትን ሰዎች እገለብጣለሁ፤ ፈረሶቹና ጋላቢዎቻቸውም እያንዳንዳቸው በገዛ ወንድማቸው ሰይፍ ይወድቃሉ።’”+ ዘካርያስ 14:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “በዚያ ቀን ከይሖዋ ዘንድ የመጣ ሽብር በመካከላቸው ይሰራጫል፤ እያንዳንዱም ሰው የባልንጀራውን እጅ ይይዛል፤ እጁንም በባልንጀራው እጅ ላይ ያነሳል።*+
23 አሞናውያኑና ሞዓባውያኑ በሴይር ተራራማ ክልል+ በሚኖሩት ሰዎች ላይ ተነስተው አጠፏቸው፤ ደመሰሷቸውም፤ የሴይርን ነዋሪዎች ካጠፉም በኋላ እርስ በርስ ተላለቁ።+
22 የመንግሥታትን ዙፋን እገለብጣለሁ፤ የብሔራት መንግሥታትንም ብርታት አጠፋለሁ፤+ ሠረገላውንና የሚቀመጡበትን ሰዎች እገለብጣለሁ፤ ፈረሶቹና ጋላቢዎቻቸውም እያንዳንዳቸው በገዛ ወንድማቸው ሰይፍ ይወድቃሉ።’”+