ኤርምያስ 25:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ‘ታላቅ ጩኸት እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ያስተጋባል፤ይሖዋ ከብሔራት ጋር ሙግት አለውና። እሱ ራሱ በሰዎች* ሁሉ ላይ ይፈርዳል።+ ክፉዎችንም ለሰይፍ ይዳርጋል’ ይላል ይሖዋ።
31 ‘ታላቅ ጩኸት እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ያስተጋባል፤ይሖዋ ከብሔራት ጋር ሙግት አለውና። እሱ ራሱ በሰዎች* ሁሉ ላይ ይፈርዳል።+ ክፉዎችንም ለሰይፍ ይዳርጋል’ ይላል ይሖዋ።