ሕዝቅኤል 38:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን የመሼቅና የቱባል+ ዋና አለቃ* በሆነውና በማጎግ ምድር በሚገኘው በጎግ ላይ አድርገህ+ በእሱ ላይ ትንቢት ተናገር።+