ኢሳይያስ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዘመኑ መጨረሻ*የይሖዋ ቤት ተራራከተራሮች አናት በላይ ጸንቶ ይቆማል፤+ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ብሔራትም ሁሉ ወደዚያ ይጎርፋሉ።+