-
ሕዝቅኤል 1:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በመካከሉም የአራት ሕያዋን ፍጥረታት+ አምሳያ ነበር፤ የእያንዳንዳቸውም መልክ እንደ ሰው መልክ ነበር።
-
-
ሕዝቅኤል 1:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እግሮቻቸው ቀጥ ያሉ ነበሩ፤ የእግራቸውም ኮቴ የጥጃ ኮቴ ይመስል ነበር፤ እግሮቻቸውም እንደተወለወለ መዳብ ያብረቀርቃሉ።+
-