ሕዝቅኤል 43:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “አንተም የሰው ልጅ ሆይ፣ ከሠሩት በደል የተነሳ ኀፍረት እንዲሰማቸው+ ለእስራኤል ቤት ሰዎች ስለ ቤተ መቅደሱ ግለጽላቸው፤+ ንድፉንም ያጥኑ።*