-
ሕዝቅኤል 40:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የውጨኛው ግቢ ከሰሜን ጋር ትይዩ የሆነ በር ነበረው፤ እሱም ርዝመቱንና ወርዱን ለካ።
-
-
ሕዝቅኤል 40:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 የመስኮቶቹ፣ የበረንዳውና የዘንባባ ዛፍ ምስሎቹ+ መጠን በምሥራቁ በር ካሉት ጋር እኩል ነበር። ሰዎች ሰባት ደረጃዎች ወጥተው ወደዚያ መግባት ይችላሉ፤ በረንዳውም ከፊት ለፊታቸው ነበር።
-