-
ሕዝቅኤል 40:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 በምሥራቅ በኩል ወደ ውስጠኛው ግቢ ሲወስደኝ በሩን ለካ፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋር እኩል ነበር።
-
-
ሕዝቅኤል 40:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 በረንዳው ከውጨኛው ግቢ ጋር ትይዩ ነበር፤ በግራና በቀኝ ባሉት ዓምዶች ላይ የዘንባባ ዛፍ ምስሎች ተቀርጸው ነበር፤ ወደዚያም የሚወስዱ ስምንት ደረጃዎች ነበሩ።
-
-
ሕዝቅኤል 40:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ከዚያም ወደ ሰሜን በር+ ወሰደኝና ለካው፤ መጠኑ ከሌሎቹ ጋር እኩል ነበር።
-
-
ሕዝቅኤል 40:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 በጎን ያሉት ዓምዶቹ ከውጨኛው ግቢ ጋር ትይዩ ነበሩ፤ በግራና በቀኝ ባሉት ዓምዶቹ ላይ የዘንባባ ዛፍ ምስሎች ተቀርጸው ነበር፤ ወደዚያም የሚወስዱ ስምንት ደረጃዎች ነበሩ።
-