ዘፀአት 29:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 “እኔ ባዘዝኩህ ሁሉ መሠረት ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ በዚሁ መንገድ ታደርግላቸዋለህ። እነሱን ካህናት አድርገህ ለመሾም* ሰባት ቀን ይፈጅብሃል።+