ሕዝቅኤል 40:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ወደ ውጨኛው ግቢ አመጣኝ፤ በግቢውም ዙሪያ የመመገቢያ ክፍሎችና*+ መመላለሻ መንገድ አየሁ። በመንገዱ ላይ 30 የመመገቢያ ክፍሎች ነበሩ።