-
ሕዝቅኤል 48:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “መዋጮ ሆኖ ከተሰጠው ቅዱስ ስፍራና ከከተማዋ ይዞታ ግራና ቀኝ ያለው የቀረው ቦታ የአለቃው ይሆናል።+ ይህ ቦታ በመዋጮ ከተሰጠው መሬት በስተ ምሥራቅና በስተ ምዕራብ ከሚገኙት 25,000 ክንድ ከሆኑት ወሰኖች አጠገብ ይሆናል። በአቅራቢያው ካሉት የነገዶቹ ድርሻዎች ጋር ይዋሰናል፤ ይህም ለአለቃው ይሆናል። መዋጮ ሆኖ የተሰጠው ቅዱስ ስፍራና የቤተ መቅደሱ መቅደስ በመካከሉ ይሆናል።
-