-
ኢያሱ 19:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ለስምዖን ዘሮች ርስት የተሰጠው ከይሁዳ ልጆች ድርሻ ላይ ተወስዶ ነበር፤ ምክንያቱም የይሁዳ ዘሮች ድርሻቸው በጣም በዝቶባቸው ነበር። በመሆኑም የስምዖን ልጆች ርስት ያገኙት በእነሱ ርስት መካከል ነው።+