ሕዝቅኤል 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እያንዳንዳቸው አራት አራት ፊትና አራት አራት ክንፍ ነበራቸው።+ ሕዝቅኤል 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የፊታቸው መልክ ይህን ይመስል ነበር፦ አራቱም የሰው ፊት ነበራቸው፤ በስተ ቀኝ የአንበሳ+ ፊት፣ በስተ ግራ የበሬ+ ፊት ነበራቸው፤ ደግሞም አራቱም የንስር+ ፊት ነበራቸው።+ ራእይ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የመጀመሪያው ሕያው ፍጡር አንበሳ ይመስላል፤+ ሁለተኛው ሕያው ፍጡር ወይፈን ይመስላል፤+ ሦስተኛው ሕያው ፍጡር+ የሰው ፊት የሚመስል ፊት ነበረው፤ አራተኛው ሕያው ፍጡር+ ደግሞ የሚበር ንስር ይመስላል።+
10 የፊታቸው መልክ ይህን ይመስል ነበር፦ አራቱም የሰው ፊት ነበራቸው፤ በስተ ቀኝ የአንበሳ+ ፊት፣ በስተ ግራ የበሬ+ ፊት ነበራቸው፤ ደግሞም አራቱም የንስር+ ፊት ነበራቸው።+
7 የመጀመሪያው ሕያው ፍጡር አንበሳ ይመስላል፤+ ሁለተኛው ሕያው ፍጡር ወይፈን ይመስላል፤+ ሦስተኛው ሕያው ፍጡር+ የሰው ፊት የሚመስል ፊት ነበረው፤ አራተኛው ሕያው ፍጡር+ ደግሞ የሚበር ንስር ይመስላል።+