ሕዝቅኤል 11:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በዚህ ጊዜ ኪሩቦቹ ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ዘረጉ፤ መንኮራኩሮቹም* በአጠገባቸው ነበሩ፤+ የእስራኤል አምላክ ክብርም በላያቸው ነበር።+