ሕዝቅኤል 24:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ዓመፀኛውን ቤት አስመልክቶ ምሳሌ* ተናገር፤ ስለ እነሱም እንዲህ በል፦ “‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ድስቱን* ጣደው፤ እሳት ላይ ጣደው፤ ውኃም ጨምርበት።+
3 ዓመፀኛውን ቤት አስመልክቶ ምሳሌ* ተናገር፤ ስለ እነሱም እንዲህ በል፦ “‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ድስቱን* ጣደው፤ እሳት ላይ ጣደው፤ ውኃም ጨምርበት።+