-
ሕዝቅኤል 4:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የብረት ምጣድ ወስደህ በአንተና በከተማዋ መካከል እንደ ብረት ቅጥር አቁመው። ፊትህንም በእሷ ላይ አዙር፤ ከተማዋም ትከበባለች፤ አንተም ትከባታለህ። ይህ ለእስራኤል ቤት ምልክት ይሆናል።+
-
-
ሕዝቅኤል 24:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ሕዝቅኤል ምልክት ይሆንላችኋል።+ እሱ እንዳደረገው ሁሉ ታደርጋላችሁ። ይህ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’”’”
-