የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 5:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 “ሥራውን ያፋጥን፤

      እናየውም ዘንድ ቶሎ ይምጣ።

      እናውቀውም ዘንድ

      የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ዓላማ* ይፈጸም” የሚሉ ወዮላቸው!+

  • ኢሳይያስ 28:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እናንተ እንዲህ ብላችኋልና፦

      “ከሞት ጋር ቃል ኪዳን ገብተናል፤+

      ከመቃብርም * ጋር ስምምነት አድርገናል።*

      በድንገት የሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ሲያልፍ

      እኛን አይነካንም፤

      ውሸትን መጠጊያችን አድርገናልና፤

      በሐሰትም ውስጥ ተደብቀናል።”+

  • 2 ጴጥሮስ 3:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ከሁሉ አስቀድሞ ይህን እወቁ፦ በመጨረሻዎቹ ቀናት የራሳቸውን ምኞት እየተከተሉ የሚያፌዙ ፌዘኞች ይመጣሉ።+ 4 እነዚህ ፌዘኞች “‘እገኛለሁ’ ያለው ታዲያ የት አለ?+ አባቶች በሞት ካንቀላፉበት ጊዜ ጀምሮ ሁሉም ነገር ከፍጥረት መጀመሪያ አንስቶ እንዳለ ይቀጥላል” ይላሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ