ኤርምያስ 13:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የፈጸምሽው ምንዝር፣+ በፍትወት ማሽካካትሽ፣ጸያፍ* የሆነው ዝሙት አዳሪነትሽ ይገለጣል። አስጸያፊ ምግባርሽንበኮረብቶቹና በሜዳው ላይ አይቼአለሁ።+ ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ወዮልሽ! ርኩስ ሆነሽ የምትኖሪው እስከ መቼ ድረስ ነው?”+ ሶፎንያስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ዓመፀኛ ለሆነችው፣ ለረከሰችውና ለጨቋኟ ከተማ ወዮላት!+
27 የፈጸምሽው ምንዝር፣+ በፍትወት ማሽካካትሽ፣ጸያፍ* የሆነው ዝሙት አዳሪነትሽ ይገለጣል። አስጸያፊ ምግባርሽንበኮረብቶቹና በሜዳው ላይ አይቼአለሁ።+ ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ወዮልሽ! ርኩስ ሆነሽ የምትኖሪው እስከ መቼ ድረስ ነው?”+