-
ኢሳይያስ 27:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በመሆኑም የያዕቆብ በደል በዚህ መንገድ ይሰረይለታል፤+
ኃጢአቱ በሚወገድበት ጊዜ ፍሬው በሙሉ ይህ ይሆናል፦
-
-
ሕዝቅኤል 16:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ‘ለራስሽ ጉብታ አበጀሽ፤ በየአደባባዩም ከፍ ያለ ቦታ ሠራሽ።
-