ሕዝቅኤል 20:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 በዚያም ራሳችሁን ያረከሳችሁባቸውን ምግባራችሁንና ድርጊቶቻችሁን ሁሉ ታስታውሳላችሁ፤+ በሠራችኋቸውም መጥፎ ነገሮች ሁሉ የተነሳ ራሳችሁን* ትጸየፋላችሁ።+