ሕዝቅኤል 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በእሱም ዙሪያ ያሉትን ሁሉ ይኸውም ረዳቶቹንና ወታደሮቹን በየአቅጣጫው እበትናቸዋለሁ፤+ እነሱንም ለማሳደድ ሰይፍ እመዛለሁ።+