የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 2:7, 8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ይሖዋ ያደኸያል፤ እንዲሁም ያበለጽጋል፤+

      እሱ ያዋርዳል፤ ከፍ ከፍም ያደርጋል።+

       8 ችግረኛውን ከአቧራ ላይ ያነሳል፤

      ድሃውንም ከአመድ ቁልል* ላይ ያነሳል፤+

      ከመኳንንትም ጋር ያስቀምጣቸዋል፤

      የክብር ወንበርም ይሰጣቸዋል።

      የምድር ምሰሶዎች የይሖዋ ናቸው፤+

      ፍሬያማ የሆነችውን ምድር በእነሱ ላይ አስቀምጧል።

  • ሉቃስ 1:52
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 52 ኃያላን ሰዎችን ከዙፋናቸው አውርዷል፤+ ዝቅ ያሉትንም ከፍ አድርጓል፤+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ