-
ዘዳግም 16:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በሕይወት እንድትኖርና አምላክህ ይሖዋ የሚሰጥህን ምድር እንድትወርስ ፍትሕን፣ አዎ ፍትሕን ተከታተል።+
-
-
ሮም 10:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ሙሴ በሕጉ አማካኝነት ስለሚገኘው ጽድቅ ሲገልጽ “እነዚህን ነገሮች የሚያደርግ ሰው በእነሱ አማካኝነት በሕይወት ይኖራል” ሲል ጽፏል።+
-