-
ሕዝቅኤል 33:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “ጻድቅ ሰው ጽድቅ ማድረጉን ቢተውና መጥፎ ነገር ቢፈጽም፣ በዚህ የተነሳ ይሞታል።+
-
-
2 ዮሐንስ 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ሙሉ ሽልማት እንድታገኙ እንጂ የደከምንባቸውን ነገሮች እንዳታጡ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።+
-