-
ኢዮብ 35:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ትክክል እንደሆንክ በጣም እርግጠኛ ከመሆንህ የተነሳ
‘እኔ ከአምላክ ይበልጥ ጻድቅ ነኝ’ ትላለህ?+
-
-
ምሳሌ 19:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የሰውን መንገድ የሚያጣምምበት የገዛ ሞኝነቱ ነው፤
ልቡም በይሖዋ ላይ ይቆጣል።
-
-
ሕዝቅኤል 33:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 “ይሁንና ወገኖችህ ፍትሐዊ ያልሆነው የእነሱ መንገድ ሆኖ ሳለ ‘የይሖዋ መንገድ ፍትሐዊ አይደለም’ ብለዋል።
-
-
ሕዝቅኤል 33:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “ይሁንና እናንተ ‘የይሖዋ መንገድ ፍትሐዊ አይደለም’ ብላችኋል።+ የእስራኤል ቤት ሆይ፣ በእያንዳንዳችሁ ላይ እንደ መንገዳችሁ እፈርድባችኋለሁ።”
-