መዝሙር 78:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 እሱ ግን መሐሪ ነው፤+በደላቸውን ይቅር ይል* ነበር፤ ደግሞም አላጠፋቸውም።+ ቁጣውን ሁሉ ከመቀስቀስ ይልቅብዙ ጊዜ ስሜቱን ይገታ ነበር።+