ዘሌዋውያን 26:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እናንተንም በብሔራት መካከል እበትናችኋለሁ፤+ ሰይፍም መዝዤ አሳድዳችኋለሁ፤+ ምድራችሁ ባድማ ትሆናለች፤+ ከተሞቻችሁም ይፈራርሳሉ። መዝሙር 106:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በመሆኑም በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣ስለ እነሱ እጁን አንስቶ ማለ፤+27 ዘራቸውን በብሔራት መካከል እንደሚጥል፣በየአገሩ እንደሚበትናቸውም ማለ።+