የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መሳፍንት 2:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 መስፍኑ በሚሞትበት ጊዜ ግን ሌሎች አማልክትን በመከተልና በማገልገል እንዲሁም ለእነሱ በመስገድ በድጋሚ ከአባቶቻቸው ይበልጥ መጥፎ ድርጊት ይፈጽማሉ።+ መጥፎ ሥራቸውን ያልተዉ ከመሆኑም ሌላ በእንቢተኝነታቸው ገፍተውበታል።

  • 2 ዜና መዋዕል 21:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ይልቁንም በእስራኤል ነገሥታት መንገድ በመሄድ፣+ ይሁዳና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች የአክዓብ ቤት የፈጸመውን ምንዝር+ የሚመስል መንፈሳዊ ምንዝር እንዲፈጽሙ አድርገሃል፤+ ከዚህም በላይ ከአንተ ይሻሉ የነበሩትን የአባትህ ቤት ልጆች የሆኑትን የገዛ ወንድሞችህን ገድለሃል።+

  • ኤርምያስ 13:26, 27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 በመሆኑም ቀሚስሽን እስከ ፊትሽ እገልባለሁ፤

      ኀፍረትሽም ይታያል፤+

      27 የፈጸምሽው ምንዝር፣+ በፍትወት ማሽካካትሽ፣

      ጸያፍ* የሆነው ዝሙት አዳሪነትሽ ይገለጣል።

      አስጸያፊ ምግባርሽን

      በኮረብቶቹና በሜዳው ላይ አይቼአለሁ።+

      ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ወዮልሽ!

      ርኩስ ሆነሽ የምትኖሪው እስከ መቼ ድረስ ነው?”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ