-
ዘሌዋውያን 27:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ከከብቶቹና ከመንጋው መካከል አንድ አሥረኛው ማለትም በበትሩ ሥር ከሚያልፉት መካከል አሥረኛው እንስሳ* ለይሖዋ የተቀደሰ መሆን አለበት።
-
-
ሕዝቅኤል 34:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 “‘በጎቼ ስለሆናችሁት ስለ እናንተ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በበግና በበግ መካከል እንዲሁም በአውራ በጎችና በአውራ ፍየሎች መካከል ልፈርድ ነው።+
-