መሳፍንት 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ወደመረጣችኋቸው አማልክት ሂዱና እንዲረዷችሁ ጠይቋቸው።+ በጭንቀታችሁ ጊዜ እነሱ ያድኗችሁ።”+ መዝሙር 81:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በመሆኑም እልኸኛ ልባቸውን እንዲከተሉ ተውኳቸው፤ትክክል መስሎ የታያቸውን አደረጉ።*+