-
ሕዝቅኤል 9:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እነሱ ሰዉን እየገደሉ ሳሉ ብቻዬን ቀረሁ፤ በግንባሬም ተደፍቼ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮ! በኢየሩሳሌም ላይ ቁጣህን በማፍሰስ የእስራኤልን ቀሪዎች ሁሉ ልታጠፋ ነው?” በማለት ጮኽኩ።+
-
-
ሚክያስ 1:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እንደ ቀበሮዎች አላዝናለሁ፤
እንደ ሰጎኖችም አለቅሳለሁ።
-