-
2 ነገሥት 25:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የሴዴቅያስን ወንዶች ልጆች ዓይኑ እያየ አረዷቸው፤ ከዚያም ናቡከደነጾር የሴዴቅያስን ዓይን አሳወረ፤ በመዳብ የእግር ብረት አስሮም ወደ ባቢሎን ወሰደው።+
-
-
ሕዝቅኤል 19:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
“‘ይህ ሙሾ ነው፤ ሙሾ ሆኖም ያገለግላል።’”
-