ሕዝቅኤል 12:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ‘“እኔ ይሖዋ እናገራለሁና። የተናገርኩት ቃል ሁሉ ከእንግዲህ ሳይዘገይ ይፈጸማል።+ ዓመፀኛው ቤት ሆይ፣ በእናንተ ዘመን+ እኔ እናገራለሁ፤ የተናገርኩትንም እፈጽማለሁ” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።’”
25 ‘“እኔ ይሖዋ እናገራለሁና። የተናገርኩት ቃል ሁሉ ከእንግዲህ ሳይዘገይ ይፈጸማል።+ ዓመፀኛው ቤት ሆይ፣ በእናንተ ዘመን+ እኔ እናገራለሁ፤ የተናገርኩትንም እፈጽማለሁ” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።’”