መዝሙር 68:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጭስ በኖ እንደሚጠፋ ሁሉ እነሱንም አጥፋቸው፤ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣ክፉዎችም ከአምላክ ፊት ይጥፉ።+