2 ነገሥት 17:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የይሁዳም ሰዎች ቢሆኑ የአምላካቸውን የይሖዋን ትእዛዛት አልጠበቁም፤+ እነሱም እስራኤላውያን በተከተሏቸው ልማዶች ተመላለሱ።+