ኢሳይያስ 65:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እናንተ ግን ይሖዋን ከተዉት፣+ቅዱስ ተራራዬን ከረሱት፣+መልካም ዕድል ለተባለ አምላክ ማዕድ ካሰናዱት፣ዕጣ ለተባለም አምላክ የተደባለቀ ወይን ጠጅ በዋንጫ ከሞሉት ሰዎች መካከል ናችሁ።
11 እናንተ ግን ይሖዋን ከተዉት፣+ቅዱስ ተራራዬን ከረሱት፣+መልካም ዕድል ለተባለ አምላክ ማዕድ ካሰናዱት፣ዕጣ ለተባለም አምላክ የተደባለቀ ወይን ጠጅ በዋንጫ ከሞሉት ሰዎች መካከል ናችሁ።