-
2 ነገሥት 21:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ምናሴ፣ ይሁዳ በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር በመፈጸም ኃጢአት እንዲሠራ በማድረግ ከሠራው ኃጢአት በተጨማሪ ኢየሩሳሌም ከዳር እስከ ዳር በደም እስክትሞላ ድረስ እጅግ ብዙ ንጹሕ ደም አፍስሷል።+
-
-
ሚክያስ 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ሁሉም ደም ለማፍሰስ ያደባሉ።+
እያንዳንዱም የገዛ ወንድሙን በመረብ ያጠምዳል።
-