-
ሕዝቅኤል 11:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እናንተ በከተማዋ ዙሪያ የጣላችኋቸው ሬሳዎች፣ እነሱ ሥጋው ናቸው፤ ከተማዋ ደግሞ ድስቱ ናት።+ እናንተ ግን ከውስጧ ትወሰዳላችሁ።’”
-
-
ሕዝቅኤል 11:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ‘ከእሷ አውጥቼ ለባዕዳን አሳልፌ እሰጣችኋለሁ፤ የፍርድ እርምጃም እወስድባችኋለሁ።+
-