ዘፍጥረት 10:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የኩሽ ወንዶች ልጆች ሴባ፣+ ሃዊላ፣ ሳብታ፣ ራአማ+ እና ሳብተካ ነበሩ። የራአማ ወንዶች ልጆች ሳባ እና ዴዳን ነበሩ።