-
ሕዝቅኤል 27:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የፋርስ፣ የሉድና የፑጥ+ ሰዎች ተዋጊዎች ሆነው በጦር ሠራዊትሽ ውስጥ ያገለግሉ ነበር።
ጋሻቸውንና የራስ ቁራቸውን በአንቺ ውስጥ ሰቀሉ፤ ደግሞም ግርማ ሞገስ አጎናጸፉሽ።
11 በሠራዊትሽ ውስጥ ያሉት የአርዋድ ሰዎች በቅጥሮችሽ ላይ ዙሪያውን ቆመው ነበር፤
ጀግኖችም በማማዎችሽ ላይ ነበሩ።
ክብ የሆኑ ጋሻዎቻቸውን በቅጥሮችሽ ዙሪያ ሰቀሉ፤
ውበትሽንም ፍጹም አደረጉ።
-