ዘካርያስ 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ጢሮስ የመከላከያ ግንብ* ገንብታለች። ብርን እንደ አቧራ፣ወርቅንም በመንገድ ላይ እንዳለ አፈር ቆልላለች።+