ኢሳይያስ 23:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ስለ ጢሮስ የተነገረ የፍርድ መልእክት፦+ እናንተ የተርሴስ መርከቦች+ ዋይ ዋይ በሉ! ወደቧ ወድሟልና፤ ወደ እሷ መግባት አይቻልም። ከኪቲም+ አገር ወሬው ደርሷቸዋል። ኢሳይያስ 23:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የገቢ ምንጮቿ የሆኑት የሺሆር*+ እህልና*የአባይ መከር በብዙ ውኃዎች ላይ ተጓጉዘውየብሔራትን ትርፍ ያመጡላት ነበር።+ ሕዝቅኤል 27:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “‘“ከተትረፈረፈው ውድ ሀብትሽ የተነሳ ተርሴስ+ ከአንቺ ጋር የንግድ ልውውጥ ታደርግ ነበር።+ ሸቀጣ ሸቀጦችሽን በብር፣ በብረት፣ በቆርቆሮና በእርሳስ ይለውጡ ነበር።+
23 ስለ ጢሮስ የተነገረ የፍርድ መልእክት፦+ እናንተ የተርሴስ መርከቦች+ ዋይ ዋይ በሉ! ወደቧ ወድሟልና፤ ወደ እሷ መግባት አይቻልም። ከኪቲም+ አገር ወሬው ደርሷቸዋል።
12 “‘“ከተትረፈረፈው ውድ ሀብትሽ የተነሳ ተርሴስ+ ከአንቺ ጋር የንግድ ልውውጥ ታደርግ ነበር።+ ሸቀጣ ሸቀጦችሽን በብር፣ በብረት፣ በቆርቆሮና በእርሳስ ይለውጡ ነበር።+