-
ሕዝቅኤል 32:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ስፍር ቁጥር ለሌለው የግብፅ ሕዝብ ዋይ ዋይ በል፤ እሷንና የኃያላን ብሔራትን ሴቶች ልጆች ወደ ጉድጓድ* ከሚወርዱት ጋር ከምድር በታች አውርዳቸው።
-
-
ሕዝቅኤል 32:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “‘በሰይፍ በታረዱት መካከል ይወድቃሉ።+ እሷ ለሰይፍ ተሰጥታለች፤ እሷንም ሆነ ስፍር ቁጥር የሌለውን ሕዝቧን ሁሉ ጎትቱ።
-
-
ሕዝቅኤል 32:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 “‘ፈርዖን እነዚህን ሁሉ ነገሮች ይመለከታል፤ ደግሞም ስፍር ቁጥር በሌለው ሕዝቡ ላይ ከደረሰው ነገር ሁሉ ይጽናናል፤+ ፈርዖንና ሠራዊቱ ሁሉ በሰይፍ ይታረዳሉ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።
-