ሕዝቅኤል 29:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አንተንም ሆነ በአባይ ወንዝህ ውስጥ ያሉትን ዓሣዎች ሁሉ በረሃ ላይ እጥላለሁ። አውላላ ሜዳ ላይ ትወድቃለህ፤ የሚሰበስብህም ሆነ የሚያነሳህ አይኖርም።+ ለምድር አራዊትና ለሰማይ ወፎች መብል አድርጌ እሰጥሃለሁ።+
5 አንተንም ሆነ በአባይ ወንዝህ ውስጥ ያሉትን ዓሣዎች ሁሉ በረሃ ላይ እጥላለሁ። አውላላ ሜዳ ላይ ትወድቃለህ፤ የሚሰበስብህም ሆነ የሚያነሳህ አይኖርም።+ ለምድር አራዊትና ለሰማይ ወፎች መብል አድርጌ እሰጥሃለሁ።+