ሕዝቅኤል 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በምርኮ ወደተወሰዱት ወገኖችህ*+ ሄደህ ንገራቸው። ቢሰሙም ባይሰሙም ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል’ በላቸው።”+