ኢሳይያስ 56:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጠባቂዎቹ ዕውሮች ናቸው፤+ አንዳቸውም አላስተዋሉም።+ ሁሉም መናገር የማይችሉ ውሾች ናቸው፤ መጮኽ አይችሉም።+ ተጋድመው ያለከልካሉ፤ እንቅልፍም ይወዳሉ።