-
ኢሳይያስ 64:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ሁላችንም እንደረከሰ ሰው ሆነናል፤
የጽድቅ ሥራችንም ሁሉ እንደ ወር አበባ ጨርቅ ነው።+
ሁላችንም እንደ ቅጠል እንጠወልጋለን፤
በደላችንም እንደ ነፋስ ጠራርጎ ይወስደናል።
-
-
ሕዝቅኤል 24:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ጥምጥማችሁ አይፈታም፤ ጫማችሁ ከእግራችሁ ላይ አይወልቅም። ዋይታ አታሰሙም ወይም አታለቅሱም። ይልቁንም በበደላችሁ ትመነምናላችሁ፤+ አንዳችሁ ለሌላው እሮሮ ታሰማላችሁ።
-